ማህበራዊ እና ስሜታዊ ልህቀት እንዴት ይዳብራል?

ማህበራዊ እና ስሜታዊ ትምህርት በአዕምሮአዊ ሂደት ውስጥ ትልቁን ሚና ይጫወታል፡፡ ለልጆች የወደፊት ህይወት ሊጠቅሙ የሚችሉ እና በማህበረሰቡ ዘንድ ተቀባይነትን አግኝተው እንዲኖሩ የሚያስችለውን ማህበራዊና ስሜታዊ ክህሎቶች እንዴት ነው ሊማሩ የሚችሉት? እነዚህ ጠቃሚ ክህሎቶችስ ምን ምን ናቸው?
Write your awesome label here.

የኮርስ ግምገማዎች

የ ትምህርት አሰጣጡን በተመለከተ
አንተነህ ደመቀ 

እጅግ መሳጭ! ባውቀውም ያላስተዋልኩትን ነገር አውቄበታለሁ! ጥሩ ትምህርት ነው ። ነገር ግን ትምህርቱ ለወላጆች እንደመሆኑ መጠን ሰፋ ብሎ ቢቀርብ። ተጨማሪ የንባብ መፅሐፍቶችን ጥቆማ ቢኖረው እንዲሁም ወደ ትምህርቱ ሲገባ ግን ከመሃል የጀመረ ነው ብዬ የማስበው። ስለ ልጆች በጾታቸው፣ በመኖሪያ አካባቢያቸው ፣ በድሜያቸው በመሳሰሉት ጉዳይ ያላቸው የጋራ እና የግል ባህሪ እንደመግቢያ በማነ...